Stay informed with the latest announcements, milestones, and achievements from Abay Industries.
September 17, 2026
የአማራ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት ርዕሰ መስተዳድር ክቡር አቶ አረጋ ከበደ በዓባይ ኢንዱስትሪ ልማት አ/ማ ባለቤትነት እየተገነባ የሚገኘውን የዓባይ ሲሚንቶ ፋብሪካ ፕሮጀክትን ጎበኙ። በጉብኝቱ የኩባንያው ዋና ስራ አስፈፃሚ አቶ ደምስ ተሻገርን ጨምሮ ሌሎች የክልል እና የምስራቅ ጎጃም ዞን ከፍተኛ አመራሮች ተገኝተዋል።