Back to News
Press Release

የአማራ ክልል ርዕሰ መስተዳድር የዓባይ ሲሚንቶ ፋብሪካ ፕሮጀክትን ጎበኙ

የአማራ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት ርዕሰ መስተዳድር ክቡር አቶ አረጋ ከበደ በዓባይ ኢንዱስትሪ ልማት አ/ማ ባለቤትነት እየተገነባ የሚገኘውን የዓባይ ሲሚንቶ ፋብሪካ ፕሮጀክትን ጎበኙ።

በጉብኝቱ የኩባንያው ዋና ስራ አስፈፃሚ አቶ ደምስ ተሻገርን ጨምሮ ሌሎች የክልል እና የምስራቅ ጎጃም ዞን ከፍተኛ አመራሮች ተገኝተዋል።

Media Gallery
የአማራ ክልል ርዕሰ መስተዳድር የዓባይ ሲሚንቶ ፋብሪካ ፕሮጀክትን ጎበኙ - Image 1
የአማራ ክልል ርዕሰ መስተዳድር የዓባይ ሲሚንቶ ፋብሪካ ፕሮጀክትን ጎበኙ - Image 2
የአማራ ክልል ርዕሰ መስተዳድር የዓባይ ሲሚንቶ ፋብሪካ ፕሮጀክትን ጎበኙ - Image 3
የአማራ ክልል ርዕሰ መስተዳድር የዓባይ ሲሚንቶ ፋብሪካ ፕሮጀክትን ጎበኙ - Image 4
የአማራ ክልል ርዕሰ መስተዳድር የዓባይ ሲሚንቶ ፋብሪካ ፕሮጀክትን ጎበኙ - Image 5
የአማራ ክልል ርዕሰ መስተዳድር የዓባይ ሲሚንቶ ፋብሪካ ፕሮጀክትን ጎበኙ - Image 6
የአማራ ክልል ርዕሰ መስተዳድር የዓባይ ሲሚንቶ ፋብሪካ ፕሮጀክትን ጎበኙ - Image 7
የአማራ ክልል ርዕሰ መስተዳድር የዓባይ ሲሚንቶ ፋብሪካ ፕሮጀክትን ጎበኙ - Image 8
የአማራ ክልል ርዕሰ መስተዳድር የዓባይ ሲሚንቶ ፋብሪካ ፕሮጀክትን ጎበኙ - Image 9